የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስርዓተ ጤናና ስነ-ተዋልዶ ምርምር ዳይሬክቶሬት፥ ከቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ እና አሜሪካን ሀገር ከሚገኘው ሐርቫርድ ዩኒቨርስቲ ጋር በመሆን በእናቶችና ሕፃናት ጤና ዙሪያ ሀሴት (HASET) በተሰኘ ፕሮግራም ዙሪያ ሲያካሂድ የነበረውን የጥናትና ምርምር ስራዎች ቁልፍ ግኝት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በተገኙበት ጥቅምት15/ 20116/ ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ ለባለድርሻ አካላት ይፋ አደረገ፡፡ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications