የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል የዝግጁነትና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት እና የኢንስቲትዩቱ የብሔራዊ የስልጠና ማዕከል በጋራ ባካሄዱት የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ስልጠና ((Frontline Epedemology Training) (FETP)) ያጠናቀቁ 29 የሕብረተሰብ ጤና ባለሙያዎች ጥር 28/2016 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ የዕውቅና ምስክር ወረቀት ተሰጣቸው። ባለሙያዎቹ የተውጣጡት ከድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር፣ ከሐረር እና ከሶማሌ ክልሎች ከሚገኙ ወረዳዎች ነው። ስልጣኞቹ ሦስት […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications