የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በስረዓተ ጤናና ስነ-ተዋልዶ ምርምር ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት ጥራት ያለው መረጃ ለጤና ስርዓት ለውጥ (Quality Evidence for Health System Transformation(QuEST) ኔትዎርክ) የመጀመርያው ዓለም አቀፍ የጥናት ሲምፖዚየም በአርጀንቲና የተካሄደ ሲሆን ሁለተኛው ሲምፖዚየም ደግሞ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የጥናቱ ሲፖዚየም ዋና ዓላማ በዓለም አቀፍ ደረጀ የእናቶችን እና የሕጻናትን ሞት ለመቀነስ እየተሰጠ ያለው […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications