ክቡር ዶ/ር አየለ ተሾመ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ የካቲት 12/2016 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስብሰባ አዳራሽ በመገኘት በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ይህ ለጤናው ሴክተር ትልቅ እገዛ ሊያደርግ የሚችለው ፕሮግራም መጀመርና የክፍሉ መቋቋም በሀገር አቀፍ ደረጃ የማሕበረሰብ ጤና እርምጃዎች መረጃን ለማመንጨት እና ለመተንተን ብሎም ለመተርጎም፣ ለመጠቀም እና ለማጋራት እንደሚያስችል አስረድተዋል። ክቡር የጤና ሚኒስትር ዴኤታው አያይዘውም […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications