በኮቪድ 19 ዘረ-መል እና ተያያዥ ርዕሰ ጉዳች ላይ ያተኮረ ሳይንሳዊ የምርምርና ጥናት የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ፕሮግራም በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የስብሰባ አዳራሽ ተከናወነ፡፡ ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ም/ዋና ዳይሬክተር በወርክሾፑ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ይህንን ጥናትና ምርምር በመሪነት የሚያከናውኑት የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት እና የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስትቲዩት በጋራ መሆኑን አስረድተው […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications