EPHI Delivered Comprehensive Medical Support at theAU Summit
At the 37th ordinary session of the assembly of the African Union Summit, the Emergency Medical Team of the Ethiopian Public Health Institute was collaborating closely with the Ministry of Health and the World Health Organization to deliver comprehensive medical support. The support was successfully carried out.
A contingent of 42 health experts hailing from various health disciplines, including emergency and critical care specialists, physicians, nurses, pharmacists, and ambulance providers, were on-site, poised to swiftly respond to any medical emergencies that may arise during the summit. Medical services were also provided in French, Arabic and Swahili.
On the closing, EPHI’s Deputy Director General Dr. Melkamu Abte, expressed his gratitude to all those who contributed to the success of the support activity and also to the professionals who were involved in the process.
ኢንስቲትዩቱ በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ የሕክምና ድጋፍ ሲስጥ ቆይቷል
በ37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የድንገተኛ ህክምና ቡድን ከጤና ሚኒስቴርና የአለም የጤና ድርጅት ጋር በመተባበር በቦታው በመገኘት ሲሰጥ የቆየው የሕክምና ድጋፍ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
በዚሁ የአፍሪካ መሪዎች ስብስባ ላይ ከተለያዩ የጤና ተቋማት የተወጣጡ 42 የጤና ባለሙያዎች ማለትም ሃኪሞች፣ ነርሶች፣ የፋርማሲ ባለሙያዎች፣ እንዲሁም የአንምቡላንስ ድጋፍ የሚሰጡ ባለሙያዎች አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ሲሆን አገልግሎቱን የተሳለጠ ለማድረግ አገልግሎቱ በፈረንሳይኛ፣ አረብኛ እና ስዋሂሊ ቋንቋዎች በተቀናጀ ሁኔታ ሲሰጥ ነበር።
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ በቦታው በመገኘት ለአገልግሎቱ መሳካት ድጋፍ ላደረጉ አካላት እንዲሁም አገልግሎቱን ሲሰጡ የነበሩ ባለሙያዎችን በሙሉ አመስግነዋል።