May 17, 2018
News {module 379} በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዳግም የተከሰተው ኢቦላ በተባለ ቫይረስ አማካኝነት የሚተላለፈውን የበሽታ ወረርሽኝ መነሻ በማድረግ ኢትዮጵያ በሽታውን አስቀድሞ ለመካላከልና ለመቆለመቆጣጠር የሚያስችሏትን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በተደራጀ መልኩ እየሰራች ትገኛለች፡፡ ኢቦላ በተባለ ቫይረስ አማካኝነት የሚተላለፈው የበሽታ ወረርሽኝ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ እንዲሁም በተወሰኑ የምዕራብ አፍሪካ አገራት በተለያዩ ጊዜያት በመከሰቱ የሰባዊ፣ የማሕበራዊና የምጣኔ ሃብት የከፉ ጉዳቶችን […]