የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እንግሊዝ አገር ከሚገኘዉ ከለንደን እስኩል ኦፍ ሃይጅንና ትሮፒካል ሜዲስን ጋር በመተባባር በእናቶች፤ጨቅላ ህጻናት እና ልጆች ጤና ጥናት ላይ ጥቅምት 27/2012 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል የአንድ ቀን የምክክር ጉባኤ አካሄደ፡፡ የጉባኤው ዋና ዓላማ፡ የእናቶች ፣ ጨቅላ ህፃናት እና ልጆች ላይ እየተከናወኑ ያሉ የጋራ የምርምር ስራዎችን ለመገምገም ፣ ለማጠናከርና፣ለማሳደግ እንዲሁም ለወደፊቱ የተጀመረውን የምርምርና […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications