የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች እንዲሁም የፌደራል ፓሊስ አባላት በተገኙበት በዛሬው እለት የሰንደቅ ዓላማ ቀንን በኢንስቲትዩቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በልዩ ልዩ ሥነ-ሥርዓቶች አከበሩ፡፡ የእለቱ የክብር እንግዳ ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር በዝግጅቱ ላይ ባደረጉት ንግግር የዘንድሮውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን ልዩ የሚያደርገው ህዝባችን በነቂስ ወጥቶ የመረጠበትን ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ በድል አጠናቀን […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications