የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በዛሬው እለት የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ቴክኒካል የትግበራ ቡድንን ይበልጥ በማጠናከርና በማደራጀት በተጠናከረ መልኩ ወደ ስራ በሚገባበት ሁኔታ ላይ ከሚመለከታቸው የሀገር ቤትና አለም ዓቀፍ አጋር ተቋማት ጋር የጋራ ምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ አቶ አስቻለው አባይነህ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር በስብሰባው መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ላይ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ስራዎች […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications