ከሐረሪ እና ድሬዳዋ ለተውጣጡ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ባለሙያዎች የተሰጠው መሰረታዊ የመስክ ኤፒዲሞሎጂ ስልጠና ከሶስት ዙር ስልጠና በኋላ የተጠናቀቀ ሲሆን በዚህ ስልጠና በአጠቃላይ 38 በለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን በስተመጨረሻም ላይ ሁሉም ሰልጣኞች በየምድብ ወረዳዎቻቸው የሰሩትን የጥናት ስራዎቻቸውን አቅርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡ አቶ ጃፈር ከዛሊ ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል የዝግጁነትና የአቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications