የኮቪድ-19 ስርጭት በሃገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የሚባል የህብረተሰብ ክፍል በበሽታው የተያዙ ከመሆኑም በላይ በቫይረሱ የሚያዙና ወደ ፅኑ ህክምና ክፍል የሚገቡ እንደዚሁም ሕይዎታቸውን የሚያጡ ሰዎች ቁጥር ከዚህ በፊት ከነበሩት ሳምንታት እጅግ በከፍተኛ ደረጃ ጭማሪ አሳይቷል፡፡ ወረርሽኙ ለረዥም ወራት ከመቆየቱ ጋር ተያይዞ በተፈጠረ መሰላቸት ምክንያት በህብረተሰቡ ዘንድ የሚስተዋለው የመከላከያ መንገዶችን የመተግበር እንዲሁም የመከላከያ ክትባት ለመውሰድ የታየው ዳተኝነት […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications