የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጦርነቱ ሳቢያ ከቤት ንብረታቸዉ ለተፈናቀሉ ዜጎች የ5 ሚሊዮን ብር እንዲሁም ከኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች የተሰበሰቡ ግምታቸው ከ120 ሺህ ብር በላይ የሆኑ አልባሳና የምግብ ግብዓቶችን ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ይህንንም ለብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሺን አሰረክቧል፡፡ በርክክቡ ዕለትም የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሸነር አቶ ምትኩ ካሳ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸውን አስቀድመው በተፈጥሮም ሆነ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications