የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበርያ እና የክስተት አስተዳደር ስርዓት (IMS) ዙሪያ ለክልል ጤና ቢሮዎች/ጤና ኢንስቲትዩቶች፣ ለዞን ጤና መምሪያዎች፣ ለሀገር መከላከያ ጤና መምሪያ እና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ጤና መምሪያ እንዲሁም ለጅማ ዩኒቨርሲቲ የአደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ባለሙያዎች ከመጋቢት 7 – 10/2014ዓ.ም በአዳማ ከተማ ስልጠና ሰጥቷል ። ስልጠናው የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications