የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት ይበልጥ አጠናክሮ ለመቀጠልና የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች የባንክ ብድር አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ፕሮግራም በዛሬው እለት አከናወነ፡፡ አቶ አስቻለው አባይነህ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር በዝግጅቱ ስነስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር ተቋሙ የሀገራችንን ህዝብ ጤና ለመጠበቅ በሚደረገው ሀገራዊ ጥረት ውስጥ ችግር ፈች […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications