ለሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ባለሞያዎች የተሰጠው መሰረታዊ የመስክ ኢፒዲሞሎጂ ስልጠና ከሶስት ዙር ስልጠና በኋላ የተጠናቀቀ ሲሆን በዚህም 23 ባለሞያዎች ተመርቀዋል። በዝግጅቱም ወቅት ከሰልጣኞች የተለያዩ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ተነስተው በቦታዉ ላይ የተገኙት የስራ ሃላፊዎች፤ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አስቻለው አባይነህ እንዲሁም አቶ ማሙሽ ሁሴን እና አቶ ተስፋ ጺሆን የክልሎቹ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር […]
×
- Home
- About us
- News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
- Tender