የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአለም ጤና ድርጅት እንዲሁም ከአፍሪካ ተላላፊ በሽታዎች ቁጥጥር (Africa CDC) ጋር በመተባበር የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ዝግጁነት፣ የመለየት እና ምላሽ አቅም ማሻሻያ ስልጠናን ያጠናቀቁ 100 ዘርፈ ብዙ ባለሙያዎችን በዛሬው ዕለት በሐዋሳ ከተማ አስመረቁ። ወ/ሮ ነኢማ ዜኑ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ዝግጁነት እና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በምርቃት […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications