የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የብሔራዊ ጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራ እና ትንተና ማዕከል ከሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ እና ከህጻናት ጤና እና ሞት መከላከልና ክትትል ጥናት (CHAMES Ethiopia) ፕሮጀክት ጋር በመተባባር በኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ሕጻናት የህመም እና ሞት ዋና መንስኤዎች ምን ምን ናቸው የሚሉትን ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ግንዛቤ ለማስጨበጥ ሰኔ 7/2015 ዓ.ም በኢንስቲትዪቱ የስልጠና ማዕከል ውይይት አካሄደ፡፡ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications