የሸፈራው(ሞሪንጋ) ፈዋሽነት፡ ተአምረኛው ተክል! ትርክት ወይሰ እውነት? እስኮፒንግ ሪቪውን መሰረት ያደረገ ኢሹ ብሪፍ ላይ በመመስረት የጥናቱ ዉጤቶች ዙሪያ በኢንስቲትዩት የስልጠና ማዕከል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የእውቀት ትርጉምና ሽግግር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ት ፊርማዬ ቦጋለ የምክክር መድረክ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ወቅት እንኳን ደህና መጣችሁ ንግግራቸው በቦታው ለተገኙት እንግዶች አስተላልፈዋል፡፡ በዉይይቱ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications