በየኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የባክቴሪያል፣ፓራሲቲክ እና ዞኖቲክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬትከጤና ሚኒስቴር እና ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲካሄድ የነበረው በአፈር እና በውሃ ንክኪ የሚተላለፉ የአንጀት ጥገኛ ትላትል /STH/ እና የብልሃርዚያ /SCH/ በሽታዎች ላይ ሲካሄድ የነበረው የዳሰሳ ጥናት ውጤት /national reassessment result dissemination / ከግንቦት 14 እስከ 16/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጎልድን ቱልፕ ሆቴል […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications