የኢትዮጰያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የእዉቀት ሽግግርና ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዘላቂ የልማት ግቦችን ከግብ ለማድረስ የሚቀረፁ ፖሊሲዎች መረጃን እና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ለሚሰራው ፕሮጀክት ለባለድርሻ አካላት ለማስተዋወቅ ብሎም ለማዳበር በአዳማ ከተማ ከግንቦት 8- 11/2016 ዓ.ም አውደ ጥናት አካሄደ። የዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር ወ/ት ፊርማዬ ቦጋለ አውደ ጥናቱ ለባለድርሻ አካላት ፖሊሲ አወጣጥና ዉሳኔ አሰጣጥ በሳይንሳዊ ማስረጃ ማስደገፍን እና ተደራሽነትን በማረጋገጥ ዘላቂ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications