የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ፣ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል የስራ ክፍል ሃላፊዎችና ባለሙያዎች፣ የብቃትና ሰዉ ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ፣ የግዥና ፋይናንስ ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም የፋይናንስ ባለሙያዎች በተገኙበት በሀዋሳ ከተማ ከግንቦት 9-11/2016 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications