የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር እና የላቦራቶሪ አገልግሎት ስራዎችን በጋራ ለመስራት ሰኔ 5/2017 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ ስልጠና ማዕከል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የመግባቢያ ሰነዱ ዋና ዓላማ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት የሚከሰቱትን የሕብረተሰብ አደጋዎች ለሕብረተሰቡ ጤና አሳሳቢ የሆኑ ክስተቶችን የመከላከያ ሰራዊቱን የተልዕኮ ልዩ ባሕሪ ግምት ውስጥ ያስገባና እንዲሁም የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ተልዕኮን ያማከለ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ለመስራት፣ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
