የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከቤልጂየሙ የትሮፒካል ሜዲሲን ኢንስቲትዩት (ITM) ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሶስት ቀን የሥርዓተ-ፆታ ክትትልና ግምገማ መገልገያ (Gender Monitoring and Evaluation Tool) ለማበልጸግ የምክክርና የሥልጠና መድረክ ከነሐሴ 12/ 2018 ዓ.ም ማካሄድ ጀምሯል። የምክክር መድረኩ በጤና ምርምርና ፕሮግራሞች ውስጥ የሥርዓተ-ፆታ እኩልነትን በተጨባጭ ማካተት የሚያስችልና የአጋር ተቋማቱን የጋራ መግባባት መሠረት ያደረገ የመከታተያና መገምገሚያ መሣሪያ (M&E Tool) […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
