የኢቦላ በሽታ ለከባድ ህመም የሚዳርግና በኢቦላ ቫይረስ አማካኝነት የሚከሰት ተላላፊ በሽታ ነው፡፡ በሽታው በፍጥነት ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ ሲሆን በበሽታው ከሚያዙት ውስጥ እስከ 90 በመቶ የሚደርሱት የህክምና እርዳታ ካልተደረገላቸው ለሞት ይዳረጋሉ፡፡ ሆኖም በበሽታው ከተያዙት መካከል ተጓዳኝ እርዳታ ከተደረገላቸው 52 ፐርሰንት የመዳን እድል ይኖራቸዋል፡፡ የኢቦላ በሽታ ከዚህ በፊት ክትባት ያልነበረው ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በተወሰነ መልኩ በአገልግሎት […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications