የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የብሔራዊ ላቦራቶሪዎች አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ከተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት እና አጋር ድርጅቶች የተውጣጡ ባለሙያዎች ብሔራዊ የቴክኒካል የስራ ቡድን በተገኙበት ታህሳስ 24/2015 ዓ.ም በአዳማ ከተማ የብሔራዊ መሰረታዊ የህክምና የላብራቶሪ ምርመራ ዝርዝር ሰነድ ዝግጅት አውደ ጥናት አስጀመረ። የአውደ ጥናቱ ዋና ዓላማ የብሔራዊ የቴክኒክ ሥራ ቡድኑን (NTWG) በይፋ ለማቋቋም፤ የመረጃ መሰብሰቢያ መጠይቁን በመገምገም እና የሚነሱ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications