የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስትትዩት የስርዓተ ጤና እና ስነ-ተዋልዶ ጤና ምርምር ዳይሬክቶሬት የSPA 2021 የመረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና በቢሾፍቱ ከተማ በማኔጅመንት ኢንስትትዩት ለ200 ለሚሆኑ መረጃ ሰብሳቢዎች ለ1 ወር የሚቆይ ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል። በቦታው የተገኙት የኢንስትትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ የመግቢያ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በንግግራቸውም እንኳን ደህና መጣችሁ የሚል መልዕክታቸውን አስቀድመው ከዚህ ቀደም ሊተገበር የነበረው […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications