×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
Articles & News
የኢንስቲትቱ የብሔራዊ የጤና መረጃ ማደራጃ ማዕከል የጤና እና የስነ-ሕዝብ ሰርቪላንስ ሳይት ካላቸው 11 የሃገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር አጠቃላይ መረጃን አሰመልክቶ በቀንጅት ለመስራት የሚያሰችል የመግባቢያ ሰነድ የካቲት 18/2020 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል ተፈራረሙ፡፡ የመግባቢያ ሰነዱ ዋና አላማ በሃገር አቀፍ ደረጃ በጋራ እና በቅንጅት በመተባበር የመረጃና የማስረጃ ፍላጎትን ለማርካት፣መረጃዎች የሚሰበሰቡበትንና የሚተነተኑበትን መንገድ እንዲሁም የመረጃ ቅብብሎሽ በመፍጠር የልምድ ልውውጥ […]
የኢንስቲትዩቱ የስርዓተ ጤናና ስነ-ተዋልዶ ምርምር ዳይሮክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር በሽታዎች መከላከያ ዳይሬክቶሬት እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ጫትን አስመልክቶ ከየካቲት 16 እስከ 17/ 2012 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ በአዱላላ ሪዞርት ሀገራዊ የምክክር ዓውደ-ጥናት እያካሄደ ነው፡፡ የምክክር ዓውደጥናቱ ዋና አላማ ጫት በኢኮኖሚ፣በጤና እና በማህበራዊ ሁኔታዎች ላይ እያስከተለ ያለውን ጉዳት የሚያሳዩ የምርምር ስራዎችና ውጤቶች ላይ ውይይት በማድረግ በቀጣይ […]
የኢንስቲትዩቱ የብሔራዊ ላቦራቶሪዎች አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ እና ከክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ምርመራና ምርምር ላቦራቶሪ ማዕከል ጋር በመተባባር ከየካቲት 13 እስከ 14/2012 ዓ.ም 5ኛውን አገር አቀፍ የላቦራቶሪ አገልግሎት የምክክር መድረክ በሐዋሳ ከተማ በሴንተራል ሆቴል እያካሄደ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ ዋና አላማ በሃገር አቀፍ ደረጃ በላቦራቶሪው ዘርፍ በእቅድ ተይዘው […]
በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የቲቢ እና ኤች አይ ቪ ምርምር ዳይሬክቶሬት ከሪፎርምና መልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ከየካቲት 9 እስከ 13/2012 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በድሬ ኢንተርናሽናል ሆቴል 19 ለሚደርሱ በኢንስቲትዩቱ በተለያዩ ኃላፊነት ቦታ ላይ ለሚሰሩ አመራሮች እና ለቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎች በቅሬታ አፈታት ዙሪያ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ የስልጠናውን የመክፈቻ ነግግር ያደረጉት የቲቢ እና ኤች አይ ቪ […]
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የኤቺ አይቪ ቲቢ ምርምር ዳይሬክቶሬት ከኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት(EBTI) ጋር በመተባበር በማህጸን በር ጫፍ ካንሰር አምጭ ተህዋስያን ( Human Papilloma Virus) ስርጭትና መጠን፣ ክትባትና የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ 2ኛው አመታዊ ኮንፍረንስ በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል ከየካቲት 12 እስከ 13/2012 ዓ.ም እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የኮንፍረንሱ ዋና አላማ በሽታው በሃገሪቱ ውስጥ […]
የኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና አደ ጋዎች ቁጥጥር ማዕከል የባክቴሪያል በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ ቡድን ከአለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ከየካቲት 9 እስከ 13/2012 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በኩሪፍቱ ሆቴል በሃገር አቀፍ ድረጃ ኮሌራን ለማጥፋት የሚያስችል የኮሌራ በሽታ ማጥፊና መቆጣጠሪ የእቅድ ረቂቅ ስነድ ለማዘጋጀት አውደ ጥናት እያካሄደ ነው፡፡ የአው ደጥናቱ ዋና አላማ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ መስሪያ […]
የኢንስቲትዩቱ የፓራሳይቶሎጂ፣የባክትሮሎጂ እና የእንሰሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት የእብድ ውሻ በሽታን አስመልክቶ የካቲት 2/2012ዓ.ም የጤና ሚኒስቴር ድኤታ ዶ/ር ሊያ ታደሰ እና የፓርላማ አባላት በተገኙበት በእንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ፡፡ የመድረኩ ዋና አላማ በእብድ ውሻ በሽታ ዙሪያ እተሰሩ ያሉ ውጤታማ ስራዎችን ማሳየት እንዲሁም ክትባትን እና ተየያዥነት ያላቸውን የግብዓት አቅርቦት ምን ደረጃ ላይ […]
የኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በውሃ አቅርቦት፣በሳኒቴሽንና በሃይጅን ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ከጥር 29 እስከ 30/2012 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በቢን ሆቴል አገር አቀፍ የምክክር መድረክ እተካሄደ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ ዋና አላማ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ተቋማት ላይ ስለ ውሃ አቅርቦት፣ሳኒቴሽን እና ሃይጅን ዙሪያ የተካሄደውን የዳሰሳ ጥናት መሰረት በማድረግ ከባለደርሻ አካላት በመመካከር ለችግሮቹ […]
አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት እንደቀጠለ ነው፡፡ እስከ ጥር 22, 2020 ባለን መረጃ መሰረት በአጠቃላይ 9,826 ህሙማን ሲኖሩ ከነዚህም 213 ታካሚዎች ሕይወታቸው ያለፈ ሲሆን 245 ታካሚዎች ደግሞ ሙሉ በሙሉ አገግመዋል፡፡ ቻይና፤ የቫይረሱ መነሻነት 9,720 ታካሚዎች ሲኖሯት ሁሉም የሞት ቁጥር ሪፖርት የተደረገባትም አገር ናት፡፡ ከቻይና ውጪ 19 አገራት በአጠቃላይ 106 በቫይረሱ የተጠቁ ታካሚዎች ሪፖርት ያደረጉ ሲሆን፤ […]