የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል የዝግጁነትና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት በአማራ ክልል ከተለያዩ ወረዳዎች ተወጣጥተው በሶስት ዙር መሰረታዊ የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ስልጣና ወስደው ላጠናቀቁ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ባለሙያዎች ጥቅምት 27/2013 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ በሶሊያና ሆቴል የእውቅና ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡ የስልጠናው ዋና አላማ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዊችን ለመከላከል፣ለመቆጣጥርና ምልሽ ለመስጠት የሚያስችል የጤና ባለሙያዎችን አቅም በመገንባት […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications