ከቻይና ድጋፍ ለማድረግ የመጡ የሕክምና ባለሙያዎች ቡድን April 24, 2020ከቻይና ድጋፍ ለማድረግ የመጡ የሕክምና ባለሙያዎች ቡድን በኢትዮጵያ ውስጥ በመከናወን ላይ ስላለው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ምላሽ አሰጣጥ ወቅታዊ ሁኔታ በኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ውይይት አካሂደዋል