የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአየር ንብረት ለውጥ፣ በስደትና በመፈናቀል እንዲሁም በሰው ልጅ ጤና መካከል ያለውን ቁርኝት የሚመለከተውን ሁለተኛውን ከፍተኛ ሴሚናር አካሂዷል። ሴሚናሩ የአየር ንብረት ለውጥና መፈናቀል በምግብ ስርዓት፣ በስርዓተ-ምግብ፣ በበሽታዎች ስርጭት እና በጤና ሥርዓት ላይ የሚያሳድሩትን ተጽዕኖ ለመዳሰስ እና በጉዳዩ ላይ የምርምርና የፖሊሲ ምላሽን ለማጠናከር ያለመ ሲሆን፣ በመድረኩ የኖርዌይ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አማካሪና የላንሴት ኮሚሽን […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
