እራስን በቤት ውስጥ ለይቶ በማቆየት ተገቢውን የመከላከያ ዘዴዎችን በመተግበርና ጥንቃቄዎችን በማድረግ የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝን መከላከል እንደሚቻል የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ገለጸ፡፡ በማዕከሉ የመግቢያና የመውጫ፣ የለይቶ ማቆያና የልየታ ክፍል ሃላፊ አቶ መሃመድ ናስር እንደገለጹት ከወጪ ሃገር ለሚመጡ ተጓዦች ናሙናው ከተወሰደ ከ5 ቀናት ያልበለጠ የላቦራቶሪ የምርመራ ውጤት (RT-PCR) ይዘው ለመጡና ውጤቱም […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications