የኮቪድ በሽታ ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ውስጥ ጥናትና ምርምር የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ እጅግ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስብሰባ አዳራሽ COVID 19 NATIONAL COHORT STUDY (CNCS) በሚል ርዕስ ለአንድ አመት የሚቆየውን የኮቪድ በሽታ የሚፈጥረውን የተለያየ የህመም ስሜትና ልዩ ልዩ ባህርያቶቹን፤ ከሥርዓተ ምግብ ጋር ያለውን መስተጋብር እንዲሁም በህክምና […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications