ዶ/ር ኤባ አባተ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር የቦንድ ግዢው በተከናወነበት ስነ ስርዓት ላይ እንዳስታወቁት የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ እና ስራ ላይ መዋል እንደሌሎቹ ዘርፎች ሁሉ ለጤናው ዘርፍ የሚሰጠው ጠቀሜታ እጅግ የላቀ እንደሆነ መረጃዎችን በማጣቀስ አብራርተዋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በቅርቡ በግድቡ ጠቀሜታ ላይ ያተኮረ ጥናታዊ ጽሁፎችን አጥንቶ ማቅረቡን ያስታወሱት ዋና ዳይሬክተሩ ከህብረተሰባችን ውስጥ 55% በላይ የሚሆነው ህዝብ የኤሌክትሪክ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications