በሀገር ደረጃ እያንዳንዱ የWHO አባል ሀገር የሚያከናውነው ዓመታዊ ዓለም አቀፍ የጤና ደንብ አቅም ግምገማ ወርክሾፕ በአዳማ ከተማ ከህዳር 29 – ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ያለችበትን ደረጃ በመገምገም ለዓለም ጤና ጉባኤ ሪፖርት ማድረግ አስፈላጊ ከመሆኑ አንፃር ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በዚህ ዙሪያ በተዘጋጀው ወርክሾፕ ላይ ጥሪ ተደርጎላቸው 50 ያህል አባላት ተሳትፈዋል፡፡ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications