የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች መልሶ ማቋቋም እና የሬዚሊየንስ ዳይሬክቶሬት ከተለያዩ ባለደረርሻ አካላት ጋር በመተባበር ከጥቅምት 23 እስከ 27/2013 ዓ.ም የሚቆይ በአዳማ ከተማ በድሬ ሆቴል የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን መቋቋም እና የጤና ስርዓቱን በተሻለ ሁኔታ መገንባት የሚያስችል የስልጠና ማንዋል ለማዘጋጀት አውደ ጥናት እያካሄደ ነው፡፡ የስልጠና ማንዋል ማዘጋጀት የአስፈለገበት ዋና ምክንያት ድንገተኛ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications