የኢትዮጵያ የሕብረተሰ ጤና ኢንስቲትዩት ከካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለሚዲያ ባለሞያዎች ስለ ጊኒ ዎርም በሽታ ማጥፊያ ፕሮግራም አና በሽታው ያለበትን ሁኔታ ለማስገንዘብ እና የማሕበረሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ ለማስቻል በዛሬው ዕለት በቢሾፍቱ ከተማ ከሚድያ ባለሙያዎች ጋር የምክክር መድረክ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። የአዉደ ጥናቱ አላማ ስለ ጊኒ ዎርም በሽታ መልዕክት ማስተላለፍና ማሰራጨት፣ በሽታውን የማጥፋት መርሐ ግብር ላይ የሚዲያ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications