የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልል ላቦራቶሪዎች አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት 8ተኛዉ አገር አቀፍ የጤና ላቦራቶሪ የምክክር ጉባኤ ከሰኔ 27 እስከ 28/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በስካይላይት ሆቴል እየተካሄደ ነዉ፡፡ የምክክር ጉባኤዉ ዋና አላማ በሀገር አቀፍ ደረጃ የላቦራቶሪዎችን አፈፃፀም በመገምገም መልካም ተሞክሮዎችን ለማስቀጠልና ተግዳሮቶችን በመለየት የቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ነዉ፡፡ ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር በጉባኤዉ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications