ከእንስሳት ወደ ሰዉ የሚተላለፉ ዞኖቲክ በሽታዎች (Zoonotic Diseases) ላይ ስልጠና በተሰጠበት ፕሮግራም ላይ ተገኝተው መልዕክታቸውን ያስተላለፉት በጤና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ተገኔ ረጋሳ እንዳሉት ከእንስሳት ወደ ሰዉ የሚተላለፉ ዞኖቲክ በሽታዎች ላይ ከዚህ በፊት ሲሰጠው ከነበረው ትኩረት፣ ስራና አመለካከት በበለጠ በሽታው በማህበረሰቡ ላይ ጉዳትና ሞት እንዳያስከትል በትኩረት መስራት እንደሚያስፈልግ ገልጸው ጤና ሚኒስቴርና ሌሎች […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications