የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የኢንስቲትዩቱ ባለሙያዎች የሶስተኛ እና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን እንዲያገኙ አስችሏል። ከኢንስቲትዩቱ የሰው ሀብት አመራር ዳይሬክቶሬት ያገኘነው መረጃ እንደሚያመላክተው ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ ከ20 በላይ የኢንስቲትዩቱ ባለሙያዎች ሶስተኛ ዲግሪያቸውን ያገኙ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ በዘንድሮው ዓመት አለምነሽ ኃይለማርያም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን የተቀበሉ ሲሆን ባለፉት ዓመታትም አዱኛ ወዬሳ፣ ደስታ ካሳ፣ ገረመው ጣሰው፣ አበበ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications