የአለም አቀፍ የጤና ደህንነት የጥምር የውጭ ግምገማ (Joint External Evaluation) መርሀ ግብር ስብሰባ ሁሉንም ሴክተር መስሪያ ቤቶች በማሳተፍ በተሳካ ሁኔታ መካሄዱ ተገለጸ፡፡ ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር በእዚህ ሁሉንም ሴክተር መስሪያ ቤቶች፤ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጭምር ባሳተፈው ስብሰባ መዝጊያ ሥነ-ሥርዓት ላይ በመገኘት ባስተላለፋት መልዕክት የጤና ሥራዎች የበርካታ መንግስታዊና መንግስታዊ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications