ለሀገር አቀፉ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት የሚያግዙና የአስራ ሶስት ክልሎች የላብራቶሪ አቅም ለማጐልበት የሚረዱ አንድ ቢሊየን ብር የሚገመቱ የላብራቶሪ መሳሪያዎችና ተሽከርካሪዎች ርክክብ ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ቅጥር ግቢ ውስጥ ተከናወነ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የክልሎችን አቅም ለማጐልበት ከሚያከናውናቸው […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications