የጤና ላቦራቶሪ አገልግሎትን ጥራት በማስጠበቅ እና ባዮሴፍቲ እና ባዮሴኪዩሪቲ ስርዓቶችን ለተገበሩ የጤና ላቦራቶሪዎች የእውቅና እና የምስክር ወረቀት ተሰጠ። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከUK Health Security Agency (UKHSA) ጋር በመተባበር ከተለያዩ ክልሎች ለተውጣጡ 10 የጤና ላቦራቶሪዎችን የላብራቶሪ ጥራት ስርአት ማሻሻያ ፕሮግራም (Strengthening Laboratory Management Toward Accreditation/SLIPTA/) እንዲሁም 16 ተጨማሪ በባዮ-ሴፍቲ እና ባዮ-ሴኪዩሪቲ ሰርተፍኬት ፕሮግራምን ለተገበሩ ላቦራቶሪዎች […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
