የሐረሪ እና የሶማሊ ክልሎችን እና የድሬዳዋ መስተዳድርን፣ የአለማቀፍ የጤና ህጎች (International Health Regulations/IHR/) ለመትግበር የሚያስችሉ መሠረታዊ አቅሞችን ሁኔታ ለመገምገምና የአቅም ግንባታ ዕቅዶችን ለማዘጋጀት ያለመ አውደ ጥናት በድሬዳዋ በመካሄድ ላይ ነው። የኢትዯጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ወይይቱን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት ኢንስቲትዩቱ የህብረተሰብ ጤና ደህንነት ዙሪያ የህብተሰብ ጤና ቁጥጥር ስርዓቱን ከማዘመን ጀምሮ አዳዲስ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications

