በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከሚገኙ የተለያዩ የወረዳ ጤና ተቋማት የተውጣጡና ለ3 ወራት መሰረታዊ የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ (Frontline-FETP) ስልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ባለሙያዎች ግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ.ም በጅማ ከተማ ተመረቁ። የምርቃት ፕሮግራሙን ያዘጋጀው የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል የቅድመ ዝግጁነትና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ከኢንስቲትዩቱ ብሔራዊ የስልጠና ማዕከል ጋር […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications



