በዚህ የምስጋና እና የእውቅና ፕሮግራም ላይ በክብር እንግድነት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ተገኝተዋል። የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶክተር ሊያ ታደሰ በምስጋና ኘሮግራሙ ላይ ሀገር ጭንቅ ውስጥ በነበረችበት ጊዜ ለህይወታቸውን ሳይሳሱ ፣ ምቹ ሁኔታ ባልነበረበት ለሰሩ የጤና ባለሙያዎች እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የኢትዩጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለኮቪድ-19 ምላሽ ላደረገው የተለያየ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications