በአገራችን የጤናና ጤና ነክ ዳታዎች ተሰብስበውና ተቀምረው ለሚፈለገው ጥቅም ለማዋል አዳጋች ሆኖ ነበር የቆየው፡፡አገሪቱ ያሉዋት ጤና ነክ ዳታዎች ሃብትና ብዛት፤በማን እጅ እና በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ አመላካች የሆኑ ስራዎችም አልተሰሩም፡፡ይህም በመሆኑ በብዙ ልፋትና ድካም የተሰበሰቡ ዳታዎች እንዲሁም በርካታ ገንዘብ ፈሶባቸው የተሰሩ የምርምር ስራዎች ተበታትነው ይገኛሉ፡፡በዚህ የተዝረከዘረከ አሰራር ምክንያት አገራችን መሰረታዊ የሆኑ ጤናና ጤና ነክ ፖሊሲዎችን […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications