በሀገራችን የጤና ስርዓት ታሪክ ውስጥ ፋና ወጊ የሆነው የጤና አትላስ የመጀመሪያው ሰነድ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት ተጠናቆ ለምርቃት መብቃቱ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ስር የሚገኘው ብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ማዕከል ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ወርክሾፕ ላይ እንደተገለጸው በኢትዮጵያ የጤና ስርዓት ውስጥ የመጀመሪያ የሆነውን የጤና አትላስ ( Health Atlas) ለምረቃ በቅቷል፡፡ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications