የኢትዮጵያ የጊኒ ዎርም ማጥፋት ፕሮግራም ዓመታዊ ግምገማ በጋምቤላ ከተማ ጥር 16/2015 የተጀመረ ሲሆን ስብሰባውም ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚቀጥል ይሆናል። የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ሮት ጋትዊች በእንኳን ደህና መጣቹህ መልዕክታቸው በቅንጅታዊ አሰራር ላይ የተመሰረተ የጊኒ ዎርም ማጥፋት ላይ የተከናወኑ ስራዎችን በመገምገም ጠንካራዎችን ለማስቀጠልና ደካማ ጎኖችን በመለየት ቀጣይ አቅጣጫዎችን ማስቀመጥ የስብሰባው ዋና ዓላማ መሆኑን […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications