የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2014 በጀት ዓመት ሁለተኛው የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ፎረም በዛሬው ዕለት በሐረር ከተማ በደማቅ ሁኔታ የተጀመረ ሲሆን እስከ መጋቢት 17/2014 ድረስ የሚቀጥል ይሆናል፡፡ የሐረር ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ኢብሳ ሙሳ በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አስቻለው አባይነህ ስለፎረሙ ዓላማ ካብራሩ በኋላ የጤና […]
×
- Home
- About us
- News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
- Tender